ሶዶ ወረዳ ዉሃ መአድንና ኢነርጂ ጽ/ቤት Sodo woreda Water Resources and Energy Office አቶ ዘካሪያስ ዶቲ የሶዶ ወረዳ ዉሃ መአድንና ኢነርጂ ጽ/ቤት ኃላፊ የተቋሙ ራዕይየውሃ መስኖ ማእድንና ኢነርጂ ሀብቶቻችንን በተቀናጀ ዘለቄታዊ ፍትሃዊና ግልጽ ውቴታማ በሆነ መንገድ ለማስተዳደርና ለማልማት የሚያስችሉ ህጋዊና ተቋማዊ አሰራሮች ጎልብተው በቂና አስተማማኝ ውሃ ለሁሉም ግልጋሎቶች በተፈላጊው የጥራት ደረጃ ጊዜንና ሀብትን ቆጣቢ በሆነ መልኩ የህ/ሰቡ ለፈጣን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት ወሳኝ ድርሻ አበርክቶ የወረዳውን ህ/ሰብ የውሃ ማእድንና ኢነርጂ ሀብቶችን ተጠቃሚ ሆኖ የተሻለ አምራችና ጤናማ ህይወት ሲመራ ማየትየተቋሙ ተልዕኮ – ህ/ሰቡንና ሌሎች የልማት ኃይሎችና አጋሮችን በማስተባበር የውሃ መስኖ ማእድንና ኢነርጂ ፖሊሲዎችን፤ እስትራቴጂዎችንና ፕሮግራሞችን መሰረት ያደርገና ተፈፃሚነት ያለው የልማት መርሃ ግብር በመቅረጽ የተቀናጀና ዘለቄታዊ ውሃ መስኖ ማእድንና ኢነርጂ ስርአትና አስተዳደር ማስፈን፤ የውሃ መስኖ ማእድንና እነርጂ ሀብታችን ለወረዳው ህዝብ እድገትና ብልጽግና ወሰኝ ሚና መጫወት በሚችል መልኩ እንዲለማ ማድረግ፡፡ እሴቶች ውሃ ህይወት ነውውሃ መስኖ ማእድንና ኢነርጂ ዘርፍ የመረጃ ባንክ ነውሴቶች በውሃ ልማት እኩል ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ እናግዛለንውሃ ቁልፍ የልማት መግቢያ ነውየውሃ ልማት በሌሎች የልማት ዘርፎች ላይ ጉልህ ድርሻ አለውውሃ ዋጋ አለውውሃን በቁጠባ እንጠቀምኢነርጂ ለተሻለ ህይወት ጠቀሜታ አለውኢነርጂን በመጠቀም የተፈጥሮ ደናችንን እንጠብቅማእድን ዋጋ ያለው ሀብት በመሆኑ እንንከባከበውበማእድን ሀብታችን ፍትሃዊ በሆነ መልኩ ህ/ሰባችንን ተጠቃሚ እናድርግኢነርጂ የልማት ሁሉ መሰረት ነውውሃ እረግጠን አንጠማም የተቋሙ ኃላፊ መልዕክት Contact Email-sodoweredawuhanameaden@gmail.comTelegram-t.me/sodoweredawuhanameaden SearchSearchRecent Postswebsite training Congratulation! Hello world! Recent CommentsArchives December 2023 June 2023 Categories Uncategorized