Sodo Guraghe
በወረዳችን የህግ የበላይነት ሰፍኖ የህዝቡ ሠላምና ደህንነት የተረጋገጠበትና ከወንጀልና ትራፊክ አደጋ ሥጋት ነፃ የሆነ ህብረተሰብ መፍጠር የሚችል ተቋም ተፈጥሮ ማየት ነው
የሀገሪቱንና የክልሉን ህገ-መንግስት እና ሌሎች ህጎችን በማክበርና በማስከበር፣ ህብረተሰቡን በማሳተፍ ወንጀልን መከላከል፤ ተፈፅሞ ሲገኝም በጥራትና በፍጥነት በማጣራት ለሚመለከተው የፍትህ አካል ማቅረብ፤ የአመራሩንና የአባላትን የማስፈፀም አቅም መገንባትና ከሌሎች የፍትህና ፀጥታ ኃይሎች ጋር ቅንጅት በመፍጠር የህብረተሰቡን ሠላምና ደህንነት አስተማማኝ ማድረግ ነው ::
Email-sodoweredapolice@gmail.com
Telegram:-nt.me/sodoweredapolice