የሶዶ ወረዳ ፖሊስ ጽቤት Sodo District Police Office ኮ/ር አለማየሁ ደነቀ የሶዶ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ ራዕይበወረዳችን የህግ የበላይነት ሰፍኖ የህዝቡ ሠላምና ደህንነት የተረጋገጠበትና ከወንጀልና ትራፊክ አደጋ ሥጋት ነፃ የሆነ ህብረተሰብ መፍጠር የሚችል ተቋም ተፈጥሮ ማየት ነውተልዕኮየሀገሪቱንና የክልሉን ህገ-መንግስት እና ሌሎች ህጎችን በማክበርና በማስከበር፣ ህብረተሰቡን በማሳተፍ ወንጀልን መከላከል፤ ተፈፅሞ ሲገኝም በጥራትና በፍጥነት በማጣራት ለሚመለከተው የፍትህ አካል ማቅረብ፤ የአመራሩንና የአባላትን የማስፈፀም አቅም መገንባትና ከሌሎች የፍትህና ፀጥታ ኃይሎች ጋር ቅንጅት በመፍጠር የህብረተሰቡን ሠላምና ደህንነት አስተማማኝ ማድረግ ነው :: እሴቶች ለህገ መንግሥቱ ታማኝ መሆንፅናት፣ መሰዋዕትነትና ሰብአዊነትን መላበስብዝሃነትን መቀበልና ማክበርለሀገርና ለህዝብ ጥቅም በፅናት መቆምለፖሊስ ሙያና ዓርማ ክብር መስጠትየህዝባችንን ተሳትፎና ዕርካታ ማረጋገጥየሙያ ሚስጥርን መጠበቅበጋራ የመሥራት መርህን መከተልግልፅነት፣ ገለልተኝነትና መልካም ዓርአያነትሁልጊዜም ራስን ማብቃትና በማንኛውም ተግባር የላቀ ውጤት ማስመዝገብምን ጊዜም የተስተካከለ ሥነ-ምግባርና ስብዕና መላበስ የተቋሙ ኃላፊ መልዕክት Contact Email-sodoweredapolice@gmail.comTelegram:-nt.me/sodoweredapolice SearchSearchRecent Postswebsite training Congratulation! Hello world! Recent CommentsArchives December 2023 June 2023 Categories Uncategorized