Sodo Public Service Office

ሶዶ ወረዳ ፐብሊክ ሰርቪስ ጽ/ቤት

Sodo woreda Public Service Office

ወ/ሮ አዜብ ዳኜ
  • ተልዕኮ

በወረዳው የመንግስትን ፖሊሲዎችና ስትራቴጀዎች በብቃት ለመፈጸም የሚያስችሉ አዳዲስ አሰራሮችንና አደረጃጀቶችን በመዘርጋት፣ የአመራሩንና የሰራተኛዉን አመለካከት በመለወጥና ብቃቱን በማሳደግ፣ ህዝብን በቅንነትና  በታማኝነት የሚያገለግል ጠንካራና ዉጤታማ የመንግሥት አገልግሎት መፍጠርነው፡፡

  • ራዕይ

በ2022 ተልዕኮውን በውጤታማነት መፈጸም የቻለ፣በሥነ-ምግባሩ የተመሰገነ፣ ገለልተኛና ብቃትያለው የመንግሥት አገልግሎት ዘርፍና አገልጋይ ዕውን ሆኖ ማየት፡፡

  • ችግር ፈቺነት፣
  • ቅድሚያ ለብቃትና ለልህቀት፣
  • ለለውጥ መስራት፣
  • ክብር ለተገልጋይ፣
  • ፍትሃዊነትና አለማዳላት
  • ቅልጣፌና ውጤታማነት
  • ቅንነት፣ ታማኝነትና አካታችነት፣

ሁሌም መማር፣

የሶዶ ወረዳ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የሚተገበሩ ዋና ዋና ተግባራት

  • ግብ1፡- በየደረጃው በሚገኙ ተቋማት የህብረተሰብ ተሳትፎን ማሳደግ
  • ግብ2፡- በየደረጃው በሚገኙ ተቋማት የአፈጻጸም ውጤታማነትን ማሳደግ
  • ግብ3፡- የአገልግሎት ጥራት ና የተቀላጠፈ አሰራር ማሳደግ
  • ግብ4፡- የተቋማት አደረጃጀቶችን ማሻሻል
  • ግብ5፡- ሴክተር ተኮር የሪፎርም አመራርና ትግበራ ስርዓትን ማጠናከር
  • ግብ6፡- ውጤታማ ና ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር
  • ግብ7፡- የገጠር ቀበሌ ነዋሪዎችን (አርሶ አደር) ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እና የኑሮ ጥራት ማሳደግ
  • ግብ8፡- የሰው ሀብት አስተዳደርን በማሻሻል የሲቪል ሰርቫንቱንና የተቋም ተጠቃሚነትን ማሳደግ
  • ግብ9፡- የተሻሻሉ የሰው ሀብት ስራ አመራር የአሰራር ስርዓት ማስተግበር
  • ግብ10፡- የሰው ሀብት ስራ አመራር ህጎች ትግበራ ማጠናከር

Contact

Email-sodoweredapublicsurviceoffice@gmail.com

Telegram-t.me/sodoweredapublicsurviceoffice