Government Commission Office

ሶዶ ወረዳ መንግስት ኮሚኒሽን ጽ/ቤት

Sodo woreda Government Commission Office

Email- sodoweredahibretsira@gmail.com
  1. ተልዕኮ

ወረዳዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ህብረተሰቡን ለሁለንተናዊ ተሳትፎ የሚያነሳሳ፣ የሚያጎለብት፣ ተጠቃሚ የሚያደርግ የኮሙዩኑኬሽን ሥርዓት በመዘርጋት ተአማኒ፣ ጥራቱን የጠበቀ መረጃ ተደራሽ ማድረግ ነው፡፡

  1. ራዕይ

በ2025 ዓ.ም የወረዳችን ህዝቦች በላቀ መረጃ በልጽገው የጋራ ውሳኔ ሰጪነታቸው ተረጋግጦ በመካከላቸው እኩልነት፣ አንድነትና ወንድማማችነት ተጠናክሮ ማየት፣

 

  1. የዕቅዱ ዓላማ

በወረዳዊ የሚዲያ ብዝሃነትና ተደራሽነት በማሳደግ፤ ዘመናዊና ውጤታማ የኮሚዩኒኬሽን አሰራር ሥርዓት በመዘርጋት ሕብረተሰቡን የኢንፎርሜሽን ተጠቃሚ በማድረግ አንድ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ማህበረሰብን ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከት ነው፡፡

ይህ ዕቅድ መነሻ ያደረገው አዲስ የተጠናውን መሰረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ ጥናት ነው፡፡ ተግባራቱ የነበሩና ያሉ ቢሆኑም አዲስ በተደራጀው መልክ ማለትም በ 3 ዳይሬክቶሬት ሲዘጋጅ የመጀመሪያው ይሆናል፡፡

አገልግሎቶች

  • መንግስትንና ህዝብን የማገናኘት አገልግሎት፣
  • መንግስትን ከሚዲያ የማገናኘት አገልግሎት፣
  • ልዩ ልዩ ህትመቶች ዝግጅትና ስርጭት
  • መረጃ የማከማቸትና የማደራጀትና ማቅረብ
  • የተለያዩ መረጃዎችን በማህበራዊ ሚዲያ መልቀቅ
  • የሚዲያ ሞኒተሪንግና የህዝብ አስተያየት ጥናት አገልግሎት
  • የትኩረት መስኮችና ዕይታዎች
    • የመንግስት ኮሚኒኬሽንና ሚዲያ ግንኙነት
    • የሚዲያ ሞኒተሪንግና ጥናትና ምርምር

Contact

Email- sodoweredacommunication@gmail.com

Telegram-t.me/sodoweredacommunication