Sodo Guraghe
በወረዳው ተወዳዳሪና ብቁ የሆነ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ በመፍጠር፣በከተሞች የአካባቢ ልማትን በማፋጠን፣የከተማ-ከተማና የከተማ-ገጠር ትስስርን በማጠናከር ለከተማ ልማት ምቹሁ ኔታ በመፍጠር ከተሜነትን ማሳደግና ዘላቂ የሆነ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና አካባቢያዊ ልማት ማረጋገጥ ነው፡፡
በ2022 በወረዳው ተወዳዳሪ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ በመገንባት ከተሞች ማርታማና የብልጽግና ማዕከል ሆነው ማየትነው፡፡
በወረዳው የሚገነቡ ግንባታዎች ወጪ ቆጣቢና ጥራቱ የተጠበቀ፣ከተሞችን በፕላን በመምራት፣ የመሬት አቅርቦት እና አስተዳደርን ግልጽ ቀልጣፋና ፍትሃዊ በማድረግ፣የቤትና መሠረተ ልማት አቅርቦት በማሳደግ፣አረንጓዴ ልማት በማረጋገጥ ከተሜነትን በማስፋፋት ክፍለ ኢኮኖሚውን ማሳደግ ነው፡፡
Email-sodoweredaconstructionoffice@gmail.com
Telegram-t.me/sodoweredaconstructionoffice