ሶዶ ወረዳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት Sodo Woreda City Development and Construction Office አቶ ተሾመ ሞላ የሶዶ ወረዳ ከተማ ልማትና ኮነስትራክሽን ጽ/ቤት ኃላፊ ዓላማ በወረዳው ተወዳዳሪና ብቁ የሆነ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ በመፍጠር፣በከተሞች የአካባቢ ልማትን በማፋጠን፣የከተማ-ከተማና የከተማ-ገጠር ትስስርን በማጠናከር ለከተማ ልማት ምቹሁ ኔታ በመፍጠር ከተሜነትን ማሳደግና ዘላቂ የሆነ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና አካባቢያዊ ልማት ማረጋገጥ ነው፡፡ራዕይ በ2022 በወረዳው ተወዳዳሪ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ በመገንባት ከተሞች ማርታማና የብልጽግና ማዕከል ሆነው ማየትነው፡፡ እሴቶች የመንግስት ፖሊሲና ስትራቴጂ የዕቅዶቻችን መርሆዎች ናቸው፣የሰው ኃይል ካሉን ሀብቶች ሁሉ ትልቁ ሀብታችን ነው፣በማያቋርጥ ለውጥና መሻሻል እናምናለን!ተገልጋዮቻችን የሕልውናችን መሠረት ናቸው!ቅሬታ አቅራቢዎች መካሪዎቻችን ናቸው፣ ተልእኮ በወረዳው የሚገነቡ ግንባታዎች ወጪ ቆጣቢና ጥራቱ የተጠበቀ፣ከተሞችን በፕላን በመምራት፣ የመሬት አቅርቦት እና አስተዳደርን ግልጽ ቀልጣፋና ፍትሃዊ በማድረግ፣የቤትና መሠረተ ልማት አቅርቦት በማሳደግ፣አረንጓዴ ልማት በማረጋገጥ ከተሜነትን በማስፋፋት ክፍለ ኢኮኖሚውን ማሳደግ ነው፡፡ Contact Email-sodoweredaconstructionoffice@gmail.comTelegram-t.me/sodoweredaconstructionoffice SearchSearchRecent Postswebsite training Congratulation! Hello world! Recent CommentsArchives December 2023 June 2023 Categories Uncategorized