የሶዶ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት
Sodo woreda administration office
- ዓላማ፣
በህብረተሰቡቀጥተኛተሳትፎመንግስታዊናመግስታዊባልሆኑ ድርጅቶች የጋራ ጥረት በኢኮኖሚ፣በፖለቲካ እና በማህበራዊ ዘርፎች /መስኮች/ የተሻለና የላቀ ወረዳዊ እድገትና ብልጽግና ለማስመዝገብ ህ/ሰቡም የዴሞክራሲያዊ እንዲሁም የመልካም አስተዳደር ስርዓት ተጠቃሚ እንዲሆን ማስቻል፡፡
- ራዕይ፡–
የወረዳው ማህበረሰብ በዘር፣ በሃይማኖት፣ በፖለቲካና በአጠቃላይ ማህበራዊ አመለካከቶች ተግባብቶና ተቻችሎ የሚኖርበት የመልካም አስተዳደር ስርዓት ተዘርግቶ ማየት፡፡
- የስልጣን ባለቤት ህዝብ መሆኑን ማረጋገጥ
- ህግን ማክበር ማስከበር
- ፍትሃዊ አስተዳደር ማስፈን
- ከአድሎ የነፃ አገልግሎት መስጠት
- ተገልጋይ ተኮርነት መለያችን ነው
- በየደረጃው የሚገኙ ፈጸሚዎችን አቅም በመገንባት፣
- የሪፎርም አስተሳሰቦችንና አዳዲስ አሰራሮችን በህብረተሰቡ ውስጥ በማስረጽ፣
- የባለድርሻ አካላትን ተሳትፎ በማጠናከር፣
- ወቅታዊና ተከታታይነት ያለዉ የዕቅድ አፈፃፀም ክትትል፣ድጋፍ፣ግምገማና ግብረ-መልስ ስርዓትን በማጎልበት፣
- መልካም አስተዳደርን በማስፈኑ ሂደት የህብረተሰቡን ተሳትፎ በማሳደግ፣
ተልዕኮ፡-
ወረዳው በስሩ ባሉ 37 የገጠር እና 5 የከተማ መስተዳድሮች /ቀበሌዎች/ መልካም አስተዳደርን በማስፈን ዘላቂና አስተማማኝ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ለውጦችን በፍጥነት ለማስመዝገብ ለህ/ሰቡ ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት ሁለገብ አስተዳደራዊ ተግባሮችንና ስርዓቶች ተግባራዊ ማድረግ፡፡
Contact
Email-sodoweredaastedader@gmail.com
Telegram:-t.me/sodoweredaastedader