የሶዶ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት

Sodo woreda administration office

Email- sodoweredaastedader@gmail.com
  • ዓላማ፣

 በህብረተሰቡቀጥተኛተሳትፎመንግስታዊናመግስታዊባልሆኑ ድርጅቶች የጋራ ጥረት በኢኮኖሚ፣በፖለቲካ እና በማህበራዊ ዘርፎች /መስኮች/ የተሻለና የላቀ ወረዳዊ እድገትና ብልጽግና ለማስመዝገብ ህ/ሰቡም የዴሞክራሲያዊ እንዲሁም የመልካም አስተዳደር ስርዓት ተጠቃሚ እንዲሆን ማስቻል፡፡

  • ራዕይ፡

 የወረዳው ማህበረሰብ በዘር፣ በሃይማኖት፣ በፖለቲካና በአጠቃላይ ማህበራዊ አመለካከቶች ተግባብቶና ተቻችሎ የሚኖርበት የመልካም አስተዳደር ስርዓት ተዘርግቶ ማየት፡፡

  • የስልጣን ባለቤት ህዝብ መሆኑን ማረጋገጥ
  • ህግን ማክበር ማስከበር
  • ፍትሃዊ አስተዳደር ማስፈን
  • ከአድሎ የነፃ አገልግሎት መስጠት
  • ተገልጋይ ተኮርነት መለያችን ነው
  • በየደረጃው የሚገኙ ፈጸሚዎችን አቅም በመገንባት፣
  • የሪፎርም አስተሳሰቦችንና አዳዲስ አሰራሮችን በህብረተሰቡ ውስጥ በማስረጽ፣
  • የባለድርሻ አካላትን ተሳትፎ በማጠናከር፣
  • ወቅታዊና ተከታታይነት ያለዉ የዕቅድ አፈፃፀም ክትትል፣ድጋፍ፣ግምገማና ግብረ-መልስ ስርዓትን በማጎልበት፣
  • መልካም አስተዳደርን በማስፈኑ ሂደት የህብረተሰቡን ተሳትፎ በማሳደግ፣
  •  

ተልዕኮ፡-

ወረዳው በስሩ ባሉ 37 የገጠር እና 5 የከተማ መስተዳድሮች /ቀበሌዎች/ መልካም አስተዳደርን በማስፈን ዘላቂና አስተማማኝ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ለውጦችን በፍጥነት ለማስመዝገብ ለህ/ሰቡ ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት ሁለገብ አስተዳደራዊ ተግባሮችንና ስርዓቶች ተግባራዊ ማድረግ፡፡

Contact

Email-sodoweredaastedader@gmail.com

Telegram:-t.me/sodoweredaastedader