ሶዶ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት Sodo Woreda Agriculture Office አቶ ብርሀኑ በቴ የሶዶ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ኃላፊና የሶዶ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ ዓላማ (Objectives)በተቋሙ፣በአ/አደሩ ባልሆኑ ድርጅቶች የጋራ ጥረት በኢኮኖሚ፣በፖለቲካ እና በማህበራዊ ዘርፎች /መስኮች/ የተሻለና የላቀ ወረዳዊ እድገትና ብልጽግና ለማስመዝገብ ህ/ሰቡም የዴሞክራሲያዊ እንዲሁም የመልካም አስተዳደር ስርዓት ተጠቃሚ እንዲሆን ማስቻል፡፡የተቋሙ ራዕይ (Vision)በ2022 ዓ/ም በገበያ ተወዳዳሪ የሆነ የግብርና ስርዓት ተገንብቶ የምግብ ዋስትና በዘላቂነት ተረጋግጦ የግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ ለአግሮኢንዱስትሪው መስፋፋት የበኩሉን ድርሻ አበርክቶና የአ/አደሩና የህብረተሰቡ ኑሮ ተለውጦ ማየት እሴቶች ህብረተሰቡን ያሳተፈ ልማትቅድሚያ ለአ/አደሩሀብትን በአግባቡና በቁጠባ መጠቀምሴቶችና ወጣቶችን ያሳተፈ ልማትፈጣንና ጥራት ያለው አገልግሎት የተቋሙ ተልዕኮ (Mission) የተፈጥሮ ሀብትን በመጠቀምና በማልማት የተሻሻለ ቴክኖሎጂዎች ስነ ምህዳር መሰረት ባደረገ መልኩ በመጠቀም የሰብልን ምርታማነት በማሳደግ የተጠናከረ የቁጥጥርና የኤክስቴንሽ አገልግሎት ለአ/አደሩ በመስጠትና በገበያ ተወዳዳሪ የሆነ የግብርና ስርዓት በመዘርጋት ህብረተሰቡን ማሳደግ Contact Email-Sodoweredaadricultureoffice@gmail.comTelegram:- t.me/sodoweredaagricultureoffice SearchSearchRecent Postswebsite training Congratulation! Hello world! Recent CommentsArchives December 2023 June 2023 Categories Uncategorized