ሶዶ ወረዳ ዉሃ መአድንና ኢነርጂ ጽ/ቤት

Sodo woreda Water Resources and Energy Office

አቶ ዘካሪያስ ዶቲ የሶዶ ወረዳ ዉሃ መአድንና ኢነርጂ ጽ/ቤት ኃላፊ
  • የተቋሙ ራዕይ

የውሃ መስኖ ማእድንና ኢነርጂ ሀብቶቻችንን በተቀናጀ ዘለቄታዊ ፍትሃዊና ግልጽ ውቴታማ በሆነ መንገድ ለማስተዳደርና ለማልማት የሚያስችሉ ህጋዊና ተቋማዊ አሰራሮች ጎልብተው በቂና አስተማማኝ ውሃ ለሁሉም ግልጋሎቶች በተፈላጊው የጥራት ደረጃ ጊዜንና ሀብትን ቆጣቢ በሆነ መልኩ የህ/ሰቡ ለፈጣን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት ወሳኝ ድርሻ አበርክቶ የወረዳውን ህ/ሰብ የውሃ ማእድንና ኢነርጂ  ሀብቶችን ተጠቃሚ ሆኖ የተሻለ አምራችና ጤናማ ህይወት ሲመራ ማየት

  • የተቋሙ ተልዕኮ

ህ/ሰቡንና ሌሎች የልማት ኃይሎችና አጋሮችን በማስተባበር የውሃ መስኖ ማእድንና ኢነርጂ ፖሊሲዎችን፤ እስትራቴጂዎችንና ፕሮግራሞችን መሰረት ያደርገና ተፈፃሚነት ያለው የልማት መርሃ ግብር በመቅረጽ የተቀናጀና ዘለቄታዊ ውሃ መስኖ ማእድንና ኢነርጂ ስርአትና አስተዳደር ማስፈን፤ የውሃ መስኖ ማእድንና እነርጂ ሀብታችን ለወረዳው ህዝብ እድገትና ብልጽግና ወሰኝ ሚና መጫወት በሚችል መልኩ እንዲለማ ማድረግ፡፡

  • ውሃ ህይወት ነው
  • ውሃ መስኖ ማእድንና ኢነርጂ ዘርፍ የመረጃ ባንክ ነው
  • ሴቶች በውሃ ልማት እኩል ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ እናግዛለን
  • ውሃ ቁልፍ የልማት መግቢያ ነው
  • የውሃ ልማት በሌሎች የልማት ዘርፎች ላይ ጉልህ ድርሻ አለው
  • ውሃ ዋጋ አለው
  • ውሃን በቁጠባ እንጠቀም
  • ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት ጠቀሜታ አለው
  • ኢነርጂን በመጠቀም የተፈጥሮ ደናችንን እንጠብቅ
  • ማእድን ዋጋ ያለው ሀብት በመሆኑ እንንከባከበው
  • በማእድን ሀብታችን ፍትሃዊ በሆነ መልኩ ህ/ሰባችንን ተጠቃሚ እናድርግ
  • ኢነርጂ የልማት ሁሉ መሰረት ነው
  • ውሃ እረግጠን አንጠማም

የተቋሙ ኃላፊ መልዕክት

Contact

Email-sodoweredawuhanameaden@gmail.com

Telegram-t.me/sodoweredawuhanameaden