የሶዶ ወረዳ ፖሊስ ጽቤት

Sodo District Police Office

ኮ/ር አለማየሁ ደነቀ የሶዶ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ
  • ራዕይ

በወረዳችን  የህግ የበላይነት ሰፍኖ የህዝቡ ሠላምና ደህንነት የተረጋገጠበትና ከወንጀልና ትራፊክ አደጋ ሥጋት ነፃ የሆነ ህብረተሰብ መፍጠር የሚችል ተቋም ተፈጥሮ ማየት ነው

  • ተልዕኮ

የሀገሪቱንና የክልሉን ህገ-መንግስት እና ሌሎች ህጎችን በማክበርና በማስከበር፣ ህብረተሰቡን በማሳተፍ ወንጀልን መከላከል፤ ተፈፅሞ ሲገኝም በጥራትና በፍጥነት በማጣራት ለሚመለከተው የፍትህ አካል ማቅረብ፤ የአመራሩንና የአባላትን የማስፈፀም አቅም መገንባትና ከሌሎች የፍትህና ፀጥታ ኃይሎች ጋር ቅንጅት በመፍጠር የህብረተሰቡን ሠላምና ደህንነት አስተማማኝ ማድረግ ነው ::

  • ለህገ መንግሥቱ ታማኝ መሆን
  • ፅናት፣ መሰዋዕትነትና ሰብአዊነትን መላበስ
  • ብዝሃነትን መቀበልና ማክበር
  • ለሀገርና ለህዝብ ጥቅም በፅናት መቆም
  • ለፖሊስ ሙያና ዓርማ ክብር መስጠት
  • የህዝባችንን ተሳትፎና ዕርካታ ማረጋገጥ
  • የሙያ ሚስጥርን መጠበቅ
  • በጋራ የመሥራት መርህን መከተል
  • ግልፅነት፣ ገለልተኝነትና መልካም ዓርአያነት
  • ሁልጊዜም ራስን ማብቃትና በማንኛውም ተግባር የላቀ ውጤት ማስመዝገብ
  • ምን ጊዜም የተስተካከለ ሥነ-ምግባርና ስብዕና መላበስ

የተቋሙ ኃላፊ መልዕክት

Contact

Email-sodoweredapolice@gmail.com

Telegram:-nt.me/sodoweredapolice