ሶዶ ወረዳ ፐብሊክ ሰርቪስ ጽ/ቤት
Sodo woreda Public Service Office
- ተልዕኮ
በወረዳው የመንግስትን ፖሊሲዎችና ስትራቴጀዎች በብቃት ለመፈጸም የሚያስችሉ አዳዲስ አሰራሮችንና አደረጃጀቶችን በመዘርጋት፣ የአመራሩንና የሰራተኛዉን አመለካከት በመለወጥና ብቃቱን በማሳደግ፣ ህዝብን በቅንነትና በታማኝነት የሚያገለግል ጠንካራና ዉጤታማ የመንግሥት አገልግሎት መፍጠርነው፡፡
- ራዕይ
በ2022 ተልዕኮውን በውጤታማነት መፈጸም የቻለ፣በሥነ-ምግባሩ የተመሰገነ፣ ገለልተኛና ብቃትያለው የመንግሥት አገልግሎት ዘርፍና አገልጋይ ዕውን ሆኖ ማየት፡፡
- ችግር ፈቺነት፣
- ቅድሚያ ለብቃትና ለልህቀት፣
- ለለውጥ መስራት፣
- ክብር ለተገልጋይ፣
- ፍትሃዊነትና አለማዳላት
- ቅልጣፌና ውጤታማነት
- ቅንነት፣ ታማኝነትና አካታችነት፣
ሁሌም መማር፣
የሶዶ ወረዳ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የሚተገበሩ ዋና ዋና ተግባራት
- ግብ1፡- በየደረጃው በሚገኙ ተቋማት የህብረተሰብ ተሳትፎን ማሳደግ
- ግብ2፡- በየደረጃው በሚገኙ ተቋማት የአፈጻጸም ውጤታማነትን ማሳደግ
- ግብ3፡- የአገልግሎት ጥራት ና የተቀላጠፈ አሰራር ማሳደግ
- ግብ4፡- የተቋማት አደረጃጀቶችን ማሻሻል
- ግብ5፡- ሴክተር ተኮር የሪፎርም አመራርና ትግበራ ስርዓትን ማጠናከር
- ግብ6፡- ውጤታማ ና ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር
- ግብ7፡- የገጠር ቀበሌ ነዋሪዎችን (አርሶ አደር) ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እና የኑሮ ጥራት ማሳደግ
- ግብ8፡- የሰው ሀብት አስተዳደርን በማሻሻል የሲቪል ሰርቫንቱንና የተቋም ተጠቃሚነትን ማሳደግ
- ግብ9፡- የተሻሻሉ የሰው ሀብት ስራ አመራር የአሰራር ስርዓት ማስተግበር
- ግብ10፡- የሰው ሀብት ስራ አመራር ህጎች ትግበራ ማጠናከር
Contact
Email-sodoweredapublicsurviceoffice@gmail.com
Telegram-t.me/sodoweredapublicsurviceoffice