Contac: Sodoweredasitoffice@gmail.com
ሶዶ ወረዳ ኢንተርፕራይዝ ጽ/ቤት
Sodo woreda Enterprise Office
አጠቃላይ ዓላማ
የወረዳችን ወጣቶች ኢኮኖሚያዊ፤ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነታቸውን እንዲያሳድጉ ምቹ ሁኔታን መፍጠር
የዕቅዱ ዝርዝር ዓላማዎች
- ወጣቶች በሰራዊት መንገድ በመንቀሳቀስ በሁሉም ጉዳዮች ግንባር ቀደም ተዋናይ በመሆን ሁለንተናዊ ተሳታፊነታቸዉን ማረጋገጥና ከሚገኘው ውጤት ፍትሃዊ በሆነ መልኩ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማስቻል፣
- በወረዳ በገጠር የሚገኙ የስራ አጥ ወጣቶችን በተለዩ አማራጭ የስራ እድል ፓኬጆችን እየለዩ በቁጠባ መነሻነት ብድር በማመቻቸት፣ ብድር በማይጠይቁ ጊዜያዊ የስራ ዘርፎች፣ ተከልለዉ ባገገሙ የወልና የመንግስት መሬቶች ላይ ወጣቶችን በመለየት፣ በማደራጀትና ግብአት በማመቻቸት እንዲሰማሩና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ፣
- የሚመለከታቸው ባለ ድርሻ አካላት በተቀመጠው አደረጃጀትና አሰራር መሰረት የወጣቱን ጉዳይ በእቅዳቻው አካተው እንዲፈጽሙና የመደገፍ ሚናቸዉን በአግባቡ እንዲወጡ ማስቻል፣
ራዕይ
- በ2022 ዓ.ም በዓለም ገበያ ተወዳድሪ የሆነ አምራች ኢንዱስትሪ ተፈጥሮና በወረዳችን በገጠርና በከተማ በተፈጠረ የስራ ዕድል የህበረተሰቡን የኢኮኖሚ ዕድገት ተረጋግጦ ማየት ነው፡
- በገጠርእና በከተሞች ለሚደረጉ የስራ ዕድል ፈጣሪዎች የድጋፍ ማዕቀፎችን በማጠናከርና የስራ ዕድል በመፍጠር ለኢንዱስትሪ መስፋፋት ምቹ ከባቢ ሁኔታ በመፍጠር ለኢንተርፕራይዞችና ለልማታዊ ባለሀብቱ የላቀ አገልግሎትና ድጋፍ በመስጠትና የዘርፉን የቴክኖሎጂ አቅም በማሳደግ ኢንዱስተሪው በተከታታይ በከፍተኛ ደረጃ እንዲስፋፋ ማድረግ
- ተቋማዊ የአመራርና የድጋፍ አሰጣጥ ብቃትን በላቀ ደረጃ በማረጋገጥ ህዝባዊ መሰረት ያለው ወጣት እናፈራለን፡፡
- በውስን ሀብት የተገልጋዮችን እርካታ አመኔታ የሚያረጋገጥ አገልግሎቶች እንሰጣለን፡፡
- ግልፀኝነት፣ ተጠያቂነት፣ ፍትሃዊነትና ተሳታፊነት የሚያሰፍን አሰራር እንከተላለን፡፡
- ምቹ ተሰማሚና ሰራተኛው የሚተማመንበት ተመራጭ ተቋም እንፈጥራን፡፡
የተቋሙ ኃላፊ መልዕክት
Contact
Email-sodoweredaenterpriseoffice@gmail.com
Telegram- t.me/sodoweredaenterpriseoffice
