ሶዶ ወረዳ ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት

Sodo woreda Trade and Market Development Office

Email- sodoweredagebeyalemat@gmail.com

ራዕይ

 በወረዳው የንግድ ተቋማት ተስፋፍተው፤የኤክስፖርት ምርቶች በዓይነት፤በመጠንና በጥራት አድገው፤በቀጣይ ዕድገት ላይ የተመሰረተ በዓለም ተወዳዳሪ የሆነ የንግድና ግብይት ዘርፍ ተፈጥሮ ማየት

  ዓላማ

 በወረዳው ፍትሃዊ የንግድና ግብይት ሥርዓት በመዘርጋት፤ የግብርና ምርት ግብይት ሥርዓትን በማሻሻልና ዘመናዊ በማድረግ፤የግብይት ተዋንያኑን በተለይ የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነትን ወደ ላቀደረጃ ማድረስ ነው፡፡

  ተልዕኮ

 ነፃ የገበያ መርህ የተከተለ ንግድና ግብይት በማስፋፋት የአምራቹና የሸማቹ የንግዱን ማህበረሰብ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ግብይቱ የመሪነት ሚና እንዲኖረው ማድረግ፡፡

  • ሥራዎቻችን የጋራ አመለካከትን ከመፍጠር ይጀምራሉ፤
  • በዕቅድ እንመራለን፤
  • ፍትሃዊ አሣታፊና ዲሞክራሲያዊ አመራር መለያችን ነው፤
  • በማያቋርጥ ለውጥና መሻሻል እናምናለን፤
  • ጊዜ እና የሰው ሀይል ካሉን ሀብቶች ሁሉ ቁልፍ ሀብቶቻችን ናቸው፤
  • ኪራይ ሠብሣቢነትን እንፀየፋለን፤
  • መረጃን ለልማት እናውላለን፤
  • ውጤት ያሸልማል፤
  • ተገልጋዮቻችን የህልውናችን መሠረት ናቸው፤
  • ቅሬታ አቅራቢዎች መካሪዎቻችን ናቸው፤
  • የሴቶች እና የወጣቶች ሁሉአቀፍ ተሣትፎ እናረጋግጣለን

የተቋሙ ኃላፊ መልዕክት

Contact

Email-sodoweredagebeyalemat@gmail.com

Telegram-t.me/sodoweredagebeyalemat