እንኳን ደስ አላችሁ!!

የሶዶ ወረዳን ኢንቨስትመንት፣ የቱሪስት መዳረሻዎች፣ ባህላዊና ታሪካዊ ርሶቻችንን ለዓለም ክፍል የምናሳውቅበትና በወረዳችን የሚከናወኑ የልማትና መልካም አስተዳደር እቅስቃሴዎችን ለህዝባችን የምናሳውቅበት ዘመናዊ የመረጃ መረብ አልምተን ወደስራ አስገብተናል፡፡